ሸገር ወሬዎች እና ልዩ ወሬዎች
ሕዳር 24፣ 2012/ በፌደራል ባለ በጀት የመንግስት መስሪያ ቤቶች ያለፉት ሶስት ወራት የግዥ አፈፃፀም ዙሪያ የተካሄደ ኦዲት
በፌደራል ባለ በጀት የመንግስት መስሪያ ቤቶች ያለፉት ሶስት ወራት የግዥ አፈፃፀም ዙሪያ የተካሄደ ኦዲት የተለያዩ ጉድለቶች መኖራቸውን ጠቁሟል ተባለ፡፡
- ለተጫራቾች በቂ የመዘጋጃ ጊዜ ሳይሰጡ ጨረታን መክፈት እና ሕግን ባልተከተለ መልኩ የዋጋ ማስተካከያ ማድረግ በሂደቱ ከተለዩ ችግሮች መካከል ናቸው ተብሏል፡፡
ንጋቱ ረጋሣ