• United Bank S.C.

  ሕብረት ባንክ አ.ማ.

 • Slider Two

  የምስል ተጓዳኝ መልዕክት

 • Sldier Three

  የምስል ተጓዳኝ መልዕክት

ሸገር ወሬዎች እና ልዩ ወሬዎች

መስከረም 28፣ 2012/ በትራፊክ አደጋ ምክንያት ካሰቡት ሳይደርሱ፣ እንደወጡ የማይመለሱ ከአመት አመት ቁጥራቸው እየጨመረ ነው

ከ14 አመታት በፊት ከሌሊቱ 9 ሰዓት ባጋጠመኝ የመኪና አደጋ ምክንያት

 • ሽንትና ሰገራዬን መቆጣጠር አልችልም
 • በጀርባዬ መተኛት አልችልም
 • እንቅልፍ ይናፍቀኛል /የምተኛው 4 ሰዓታት እንኳን አይሞላም/
 • ለተደራራቢ ህመሞች ተዳርጌያለሁ
 • ባለቤቴና ልጄ ከእኔ ጋር አይኖሩም
 • የምተዳደረው የሞባይል ካርድ በመሸጥ ነው 

አሁንም በትራፊክ አደጋ ህይወታቸው የሚያጡ ሰዎች ብዛት ሲጨምር እንጂ ሲቀንስ አይታይም - የትራፊክ ፖሊስ በትራፊክ አደጋ የስንቱ ሰው ሕይወት ይመሰቃቀላል፡፡
ንጋቱ ሙሉ

በማኅበረ ሰብ ገጾች ያጋሩ

Submit to FacebookSubmit to Google PlusSubmit to TwitterSubmit to LinkedIn
Sheger 102.1 AudioNow Numbers