ሸገር ወሬዎች እና ልዩ ወሬዎች
ሐምሌ 6፣2009 የሸገር ወሬዎቻችን
Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.
- ኢትዮጵያ 16 በመቶ ዜጎቿ ጫት ቃሚ ሆነውባታል ተባለ፡፡ (ንጋቱ ሙሉ)
- የማኅበራዊ ጥናት መድረክ ባለ አነስተኛ ገቢ ዜጐች የምጣኔ-ሐብታዊ ዕድገቱ ተጠቃሚነታቸው እምብዛም መሆኑን በጥናቴ አረጋግጫለሁ አለ፡፡ (ትዕግሥት ዘሪሁን)
- የቶምቦላ መውጫ ጊዜ የተራዘመው በሌሎች ሎተሪዎች መደራረብ ምክንያት ነው ተባለ፡፡ (ወንድሙ ኃይሉ)
- ኢትዮ ቴሌኮምን ከ3 ሚሊዮን ብር በላይ አክስረዋል የተባሉ ሁለት ግለሰቦች በገንዘብ እና በእሥራት ተቀጡ፡፡ (አስፋው ስለሺ)
- ብሪታንያ በኢትዮጵያ ለሚካሄዱ የቤተሰብ ምጣኔ ስራዎች የ90 ሚሊዮን ፓውንድ ድጋፍ አደረገች፡፡ (ምህረት ስዩም)
- የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በድርቅ ጉዳት ለገጠማቸው ወገኖች የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ላዘጋጅ ነው አለ፡፡ (ወንድሙ ኃይሉ)
- የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የተፋጠነ ፍትህ የሚገኝበትን መላ እያጠና መሆኑን የፍርድ ቤቱ የበላይ ተናገሩ፡፡ (ምህረት ስዩም)