ማስታወቂያ

programs top mid size ad

የመጀመሪያውን ዙር ተጠናቋል

ከሐምሌ 21፣2008 ጀምሮ የመጀመሪያውን ዙር ድምፃችሁን ላመናችሁበትና በእርግጥም ሊሸለም ይገባዋል ለምትሉት ስራና ሙያተኞች ለሰጣችሁ እናመሰግናለን፡፡ የመጀመሪያውን ዙር አሸናፊዎች በ48 ሰዓት እናሳውቃለን በመቀጠልም የሁለተኛውን ዙር ድምፅ አሰጣጥ ይጀምራል::

ቁልፍ ቃላት
ምላሽ